ካለፉት ሶስት አስርት አመታት ጀምሮ የያሾዳ የቡድን ሆስፒታሎች በህክምናው ዘርፍ ከአለማችን የተለያዩ ክፍሎች ለሚመጡ ታካሚዎች ከፍተኛ የጥራት ደረጃውን የጠበቀ የህክምና እንክብካቤ በመስጠት ብቁ የህክምና ሙያ ማእከል ወደመሆን ደረጃ መሸጋገር የቻሉ ሲሆን ይህም በህክምና ቱሪዝም ህንድ ውስጥ ከሚገኙ ምርጥ ሆስፒታሎች አንዱ ለመሆን አስችሎናል።
ስራችን ሁልጊዜም በታካሚዎች መሰረታዊ ፍላጎቶች ከመመራት ባለፈ ከፍጹም ተለዋዋጭ ቴክኖሎጂያችን፣ ተመራጭ የህክምና ሙያችን እና ከተሻሻሉ ስነ ስርአቶች ጋር በጥምረት ይቀርባል።
4 በኤንኤቢኤች እና በኤንኤቢኤል የእውቅና ማረጋገጫ የተሰጣቸው እራሳቸውን የቻሉ ሆስፒታሎች
4 የልብ ህክምና ተቋማት
4 የካንሰር ህክምና ተቋማት
የተለያዩ የሰውነት ክፍሎች የንቅለ ተከላ ህክምና ተቋማት
4000 አልጋዎች
62 የህክምና ሙያተኞች
700 ስፔሻሊስት ዶክተሮች
ባለፉት 5 አመታት ውስጥ ከ3,000,000 በላይ ለሚሆኑ ታካሚዎች የህክምና እንክብካቤ ሰጥተናል።
ያሾዳ የካንሰር ህክምና ተቋም እያደገ መጥቶ በህንድ ውስጥ ተመራጭ ከሆኑ የህክምና ማእከሎች መካከል አንዱ ለመሆን በቅቷል። ተቋሙ በየአመቱ ከ16,000 በላይ ለሚሆኑ ከመላው ህንድ እና አጎራባች ሀገራት ለሚመጡ ታካሚዎች የህክምና እንክብካቤ ያደርጋል።
የያሾዳ የስነ ተዋልዶ ህክምና ተቋም የጥንዶችን ህልሞች ለማሳካት እና በጋራ ለወላጅነት የሚያደርጉትን የህይወት ጉዞ እውን ለማድረግ የሚተጉ የተለያዩ ሙያተኞች ቡድንን ይይዛል።
በያሾዳ ሆስፒታሎች የሚካሄደው የንቅለ ተከላ ፕሮግራም በደረጃ በህንድ አሉ ከሚባሉ ቀዳሚ የተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ንቅለ ተከላ ፕሮግራሞች ደረጃ ውስጥ የሚመደብ ነው። የዘርፈ ብዙ ሙያተኞች ቡድናችን የንቅለ ተከላ ህክምና ሙያተኞችን፣ የንቅለ ተከላ ቀዶ ህክምና ሙያተኞችን፣ የንቅለ ተከላ አስተባባሪዎችን፣ ነርሶች፣ የምግብ ሙያተኞችን እና ፋርማሲስቶችን የሚይዝ ሲሆን ሰራተኞቹ በተቻለ መጠን ጠቅላላ የህክምና እንክብካቤ ያቀርባሉ።
ፔርቶኒያል እና ሆሞ ዲያሊሲስን፣ የጉበት በሽታ ቁጥጥርን፣ የንቅለ ተከላ ቀዶ ህክምናዎችን እና የልብ ንቅለ ተከላ አገልግሎቶችን ጨምሮ በርካታ የተለያዩ አገልግሎቶችን እንሰጣለን።
የመገጣጠሚያ ህክምናና መተካት መምሪያ ሙያተኞች በመገጣጠሚያ ህክምና የሰለጠኑ ሲሆኑ ለህመም ማገገሚያ፣ የመገጣጠሚያ ጉዳቶችና ውስብስብ የመገጣጠሚያ መተካት ህክምናዎች ይሰጣሉ። የሚሰጡት ህክምናዎች በምናደርግልዎ እንክብካቤ በከፍተኛ ደረጃ የአጥንትና መገጣጠሚያ ጤንነትዎን ወደ ነበረበት ይመልሳሉ። ከመላው ሀገሪቱ በመሪነት ደረጃ ላይ የሚገኙ የመገጣጠሚያ ህክምና ዶክተሮችን በማሰባሰብ ለሁሉም አነስተኛና ከፍተኛ የመገጣጠሚያ ችግሮች ተመራጭ የህክምና እንክብካቤዎችን እናደርጋለን። የማደንዘዣ ሙያተኞቻችን፣ የመገጣጠሚያ ቀዶ ህክምና ሙያተኞቻችን፣ የሪህ ህክምና ሙያተኞቻችን እና የማገገም ህክምና ሙያተኞቻችን ቡድን በተሳለጠና በተፋጠነ ሁኔታ እንዲያገግሙ በአካል ተገኝተው አገልግሎት ይሰጣሉ።
በያሾዳ ሆስፒታሎች አላማችን በሳይንስ የተረጋገጡ ፈዋሽ እና ክህሎት የታከለባቸው የነርቭ ህክምና እንክብካቤ መስጠት ነው። ብቁ የነርቭ ህክምና ሙያተኞቻችን ከ1100 በላይ ለሚሆኑ የነርቭ በሽታዎች የህክምና ፈውስ ለመስጠት ከፍተኛ ሙያዊ ክህሎት አላቸው።
በያሾዳ ቡድን ሆስፒታሎች ለታካሚዎቻችን ለውፍረት በሽና ተያያዥ የጤና ችግሮች አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የቀዶ ህክምና አገልግሎት ለመስጠት እንተጋለን። የአካል መቅደድን፣ የሆድ ቀዶ ህክምናን፣ በሮቦት የታገዘ ህክምናን፣ የኢንዶስኮፒ ህክምናና በቪዲዮ የታገዙ የህክምና ሥነ ሥርአቶችን ጨምሮ የተሟሉ የክብደት መቀነስ ህክምና አገልግሎቶችን እንሰጣለን። የክብደት መቀነስ በቀላሉ የሚመጣ ባለመሆኑ የውፍረት በሽታን በዘመናዊ የህክምና ስትራቴጂዎች እና ቴክኖሎጂዎች ለመፈወስ ትኩረት እንሰጣለን።
የያሾዳ የቡድን ሆስፒታሎች በሽንት ከረጢት ህክምና ከፍተኛ የሙያ ብቃት ደረጃ ላይ የደረሰ ማእከል ሲሆን ታካሚን ማእከል ያደረጉ እና በወንዶችና ሴቶች የሽንት ከረጢት የጤና ችግሮች እንዲሁም የመራቢያ አካልና የስነ ተዋልዶ ስርአት የጤና ችግሮች ላይ ያተኮሩ የህክምናና ቀዶ ህክምና አገልግሎቶች እንሰጣለን። የሽንት ከረጢት ስፔሻሊስቶቻችን ለተለያዩ የሽንት ከረጢት ችግሮች የሚሰጡ መጠነ ሰፊ የህክምናና ቀዶ ህከምና አገልግሎቶችን ጨምሮ ግለሰብን ማእከል ያደረጉ የህክምና እንክብካቤ እቅዶችን ለማዘጋጀት ለታካሚዎች የቅርብ ክትትል ያደርጋሉ። በተጨማሪም በኩላሊት ህክምና ሙያተኞች፣ የመራቢያ አካል ህክምና ሙያተኞችና የሽንት ከረጢት ህክምና ሙያተኞች መካከል የሚደረገው የቅርብ ትብብር ለታካሚዎች እጅግ የተሟላ እንክብካቤ ከማቅረብ ባለፈ ታካሚዎች በተቻለ መጠን እንዲፈወሱ ያስችላቸዋል።

ለኤፍአርአርኦ (የውጭ ሀገር ዜጎች ክፍለ አህጉራዊ ምዝገባ ጽ/ቤት) የመድረሻ መስፈርቶች እገዛ ይደረግልዎታል።